Breaking News
Home / Amharic / ሰበር ዜና ከኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ሳህለ ወርቅ !

ሰበር ዜና ከኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ሳህለ ወርቅ !

በስልጣን መቆየታችን እንደ ክህደት ያስቆጥርብናል!

የወንጀለኞች ድርጊት ተደጋግሞ ቀይ መስመሩን አልፏል። አሁን ያለንበት ወቅት ጊዜ የሚሰጠን አይደለም፣ እስከዛሬ በሩዋንዳ ካልሆነ በቀር በኢትዮጵያም በእንደዚህ ዓይነት አሰቃቂ ነገር ተከስቶ አያውቅም ብል ማጋነን አይደለም። ወንጀሉ እንዲፈፀም ምክንያት ከሆነው ሰው እስከ ግብረ አበሮቹና ፈፃሚዎቹ በአስቸኳይ ለፍርድ ካልቀረቡ የሀገራችን የወደፊት እጣ ፈንታ አስቀያሚ ይሆናል።እኛም መሪ ነን ለማለት አንችልም

ስለሆነም መንግስታችን ቁርጠኛ አቋም ይዞ በህዝባችን የደረሰውን አሰቃቂ ድርጊት በአስቸኳይ ለፍትህ አቅርቦ የማያዳግም እርምጃ ካልወሰደ በስልጣን መቆየታችን እንደ ክህደት ስለሚያስቆጥርብን በፈቃዳችን ስራዉን ሃላፊነቴን ለመልቀቅ እገደዳለሁ።

የኢፊዲሪ ፕሬዝደንት ዶ/ር ሳህለወርቅ።

Check Also

የፓርላማ ተወካዮች ፀረ አማራ የሆኑ ዝርዝር ከነስልክ ቁጥራቸው

Related Posts:የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።ይሄ ፀረ ኢትዮጵያ የሆነው ሀንጋሳ ኢብራህም የሚባለው ኦህዴድን ብልጥግናን ወክሎ …

የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።

ሼር ይደረግ! የህዝብ ተወካዮች የምክር ቤት በነገው እለት በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀውን የእልቂት አዋጅ ለማፅደቅ …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.