Breaking News
Home / Amharic / ሰበር ሚስጥር ! የአማራ ባንክ ታገደ !

ሰበር ሚስጥር ! የአማራ ባንክ ታገደ !

#ሰበር ሚስጥር!!!

ከዳግማዊ አለሙ

፨የአማራ ባንክ ጊዜውን እራሱ ያራዘመው ከመሰላችሁ የአለማችን ቂሎች እናንተው ናችሁ!!!

፨የአማራ ባንክ ወደ ስራ እንዳይገባ ብሔራዊ ባንክ ነው ያገደው በምን ምክንያት ለምትሉ ጠያቂዎች መልሱ :-
1)የአማራ ባንክ ፍቃድ የወጣው በከተማ ስንታየሁ በኩል መሆኑ እና ከተማ ስንታየሁ በነ መላኩ ፈንታ ተገፍቶ ከአገር ሸሽቶ ወደ ጀርመን ማቅናቱ የመጀመሪያው እና ዋነኛው ምክንያት ነው።ከተማ ስንታየሁ ለምን ተገፋ?ለምንስ ባንኩን በጅምር ጥሎት ሸሼ?የሚለውን በቀጣይ ፅሁፍ እመለስበታለሁ።
 
2)ብሔራዊ ባንክ የአማራ ባንክ ቦርድ ባለማቋቋሙ ምክንያት አግዶታል!!!
 
3)የአማራ ባንክ የአክሲዮን ሽያጭ ላይ የተዛባ እና ከወገንተኝነት የፀዳ አለመሁኑን ስለደረሰበት ቅድመ ምርመራ እንዲካሄድ በማዘዙ !!!
 
፨እንደ ህዝቡ ምላሽ እያየን እጃችን ላይ ያለውን 90 ገፅ ሚስጥር ከማስረጃ ጋር የምናቀርብ ይሆናል!!!ይህን ሰነድ ያገኘነው ከባንኩ መስራቾች መካከል ለህሌናው ካደረ ሰው ነው!!!!
፨ብዙ የሚሰቀጥጡ ደባዎች እና ሴራዎችን በቀጣይ ለህዝቡ ይፋ ስለምናደርግ ጭንቅላታችሁን ለእውነቱ አዘጋጁ!!!
 
ከዚህ ተያይዞ ዲያስፖራ ትወልደ ኢትዮጵያዊ የባንኩን አክስዮን መግዛት አይፈቀድለትም:: ብሔራዊ ባንክ በኔ አብይ አህመድ ትእዛዝ ከልክሎአል::

መግዛት የሚችል የኢትዮጵያ ዜግነት ያለው ሰው ነው:: አማራ የሆንክ ሁሉ ይግባህ አንዴ ለአባይ አዋጣ ሲሉህ ስታዋጣ ለእምቦጭ አዋጣ ሲሉህ ስታዋጣ ጎዴ ለተፈናቀሉት አዋጣ ሲሉህ ስታዋጣ ለኮሮና አዋጣ ሲሉ ያለህን ሁሉ እያወጣህ ስትሰጥ ባንተ ላይ የሚሸረበዉን ተንኮል ግን አታውቅም ::

በወያኔ ጊዜ ዲያስፖራ ኢትዮጵያዊ የሆነ ኢትዮጵያ ዉስጥ ምንም አክስዮን እንዳይገዛ ብለው ያወጡት ህግ አስከዛሬ እንዳይነሳ እነ አብይ አህመድ አግደዉታል ! ለምሳሌ ኢትዮጵያዊ ሆነህ የአሜሪካ ወይም የአንግሊዝ ፓስፖርት ካለህ አይቻልም። በሰው ስም ገከዛህ አክስዮኑ ያንተ አይደለም !!
አብይ አህመድ በዲያስፖራ ያሉ አማራዎችን በጣም ይፈራል። አማራ ስልጣን እንዳያገኝ መዳከም እንዳለበት ብሎ ያምናል። ልክ ወያኔ ያደርግ የነበረው በአማራ ላይ አሁንም እየተሰራ መሆኑን አወቅ!! 
 
የአማራ ጠላቶች አባዱላ ገመዳና ሌንጮ ባቲ አሁንም የአብይ አህመድ ዋና አማካሪ መሆናቸዉን አትርሳ! ሺፈራው ሽጉጤ 40ሺ አማራ ከጉራ ፈርዳ ያፈናለው የደቡብ ኮረያ አምባሳዶር ሆኖ ተሾሞአል። ኧረ ስንቱ?

በአማራነትህ ካልተደራጀህ ታልቃለህ ወይም ባርያ ሆነህ ትኖራለህ !
 
በዚህ ተያይዞ በቅርብ ጊዜ የተጀመረው የኩሽ ባንክ (ኦሮሞ ባንክ) አክስዮን መሸጥ ጀምሮአል።
 
Kush Bank, a new under-formation investment bank, has started selling shares after getting a green light from the National Bank of Ethiopia (NBE). The under-formation Bank secured the green light from the central bank at the beginning of January and started selling the shares on March 23, 2020. The Bank is selling the shares through the Commercial Bank of Ethiopia (CBE), Cooperative Bank of Oromia, Awash, Oromia, Debub Global, Birhan International and Nib banks. The Bank is joining the burgeoning banking industry, which is witnessing the formation of over a dozen banks including Amhara, Goh Betoch, Jano, Zad, Ahadu and Zemzem Bank. Currently, Ethiopia has 16 private and two operational state-run banks.
 
https://addisfortune.news/kush-bank-starts-selling-shares/
 

Check Also

የአማራ ህዝብ መብትህን ለማስከበር ህዝባዊ አመፅ መጀመር አለብህ። _ አበበ በለው

Related Posts:የአማራ ፋኖ (የአማራ ህዝባዊ ኃይል ) በአዲስ መንፈስ ተቋቋመ!የአማራ ህዝባዊ ኃይልና የብአዴን ዉሳኔ ! …

የኢትዮጵያ ሕዝብ ፈተና ! መደመጥ ያለበት ! Dr. Aklog Birara

Related Posts:ጎንደርን የጦር አውድማ ማድረግ የሚያስከትለው መዘዝ ኢትዮጵያን ማጥፋት ነው::…መደመጥ ያለበት መታየት ያለበት !ጎበዜ ሲሳይ …

2 comments

  1. The statement about Kush Bank is right. But that about Ahmara Bank is false. Please check with Ato Melaku to understand why the Ahmar Bank is still in the process of formation. Disseminating false information to the Public is not good. You better tell the truth and find solution.
    Regards

  2. Then why are the organizers call new shareholders to buy shares?

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.