Breaking News
Home / Amharic / ሰለሞን ሹምዬ ከእስር ተለቋል፡፡

ሰለሞን ሹምዬ ከእስር ተለቋል፡፡

አምባ ዲጂታል፤ ዐርብ ሰኔ 10፣ 2014 
 
ገበያኑ በተሰኘው የበይነ መረብ መገናኛ ብዙኃን ፖለቲካዊ አስተያየቶችን በመስጠት የሚታወቀው ሰለሞን ሹምዬ በአስር ሺሕ ብር ዋስትና ከእስር ተለቋል፡፡
ሰለሞን ከእስር የተለቀቀው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ዐርብ ሰኔ 10፤ 2014 ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ነው።
ሰለሞን ዛሬ አምስት ሰዓት ተኩል ገደማ አካባቢ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ዋና መስሪያ ቤት ውስጥ ከሚገኘው ሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ወጥቶ ከቤተሰቦቹ ጋር መቀላቀሉን ቤተሰቦቹ ለመገናኘ ብዙኃን ገልጸዋል፡፡

Check Also

ሰሎሞን ካሳ ማነው? Who is Solomon Kassa?

አንከር ሚዲያ እንደዘገበው .. ለማታውቁት ሰለሞን ካሳ ይባላል ., ወንጀለኛው የሆነው ይህ ሰው የህዝብ ድምፅ …

የአድዋ በአል በለንደን ከተማ በደማቅ ተከበረ

One comment

  1. ፈ ኖ ጋ መሰልጠን ፈልጋለሁ

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.