Breaking News
Home / Amharic / ምዕራብ ትግራይ የሚባል ሀገር የለም:: ወልቃይት ነው የሚባለው!

ምዕራብ ትግራይ የሚባል ሀገር የለም:: ወልቃይት ነው የሚባለው!

እነዚህ ወንድሞቻችን እውነቱ አስቀምጠውታል ለስልጣን ሹኩቻና የእንባ ገነኖች ጦርነት ብቻ አይደለም ንጹሃን አማራ ፋኖ ኢትዮጵያዊያን ተስውተውበት በደም ባጥንታቸው ያስሙለሱትን  ምእራብ ትግራይ እያለ ጠቅላይ ሚንስትሩ ሲቀልድ ብሎም ከህውሃት ሳይሆን ከበላይ አመራሩ ጁንታው እንጂ ህውሃት እንደ ፓርቲ ይቀጥላል እያሉ ግልጽ አደርጎ የተቀመጠውን እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባዩ ያረጋገጠበትን የፖለቲካ ቁማር እያወቃቹሁ እውነትን በመሸሽ ትላንት ለውጡን ደግ ግን በማግስቱ ምን ሆነ ዛሬስ በዚህ አስከፊ ጦርነት ማግስት ተሸወድን ልትሉ ነው አይደለም እናያለን ታውረናል እንሰማለን ደንቁረናል ለሁሉም ጊዜ ደጉ ሁሉን አሳየን አሁንም እግዚአብሔር ህዝባችንን ከመከራ ይጠብቅ እኛንም ማስተዋል ይስጠን።

Minishir Gelagay and Wend Atrr Heni
 

Check Also

ኤርትራ ከአማራ ህዝብ ጋር መቆሟን አስታወቀች !

Related Posts:የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ተከስቶ የነበረው ችግር እንደተፈታ አስታወቀች::ኤርትራ ለአማራ ልዩ ኃይል እና …

ጥቁር ጣልያን በአዲስ አበባ። ለታሪክ አስቀምጡት። ሼር

Related Posts:የመሬት ዝርፊያ በአዲስ አበባ !የኦሮሞ ባንዲራ በአዲስ አበባ !በአዲስ አበባ የሚሰራዉን ተንኮል ተመልከቱና ፍረዱ …

One comment

  1. እማራ: ንቃ: ተስውተህ: ያገፕኸውን: የጦር: ሜዳ: ድል: በፖቲካ: ቁማር: የኦሮም: ፖለቲከኞች: ሊነጥቁህ: ወስነዋል:: መከላከያና: ጠቅላይ: ሚንስትሮቹ: የስጡት: መግለጫ: እንድ: እቁም: ነው:: ለዚህም: መከላከያውንና: ፌደራል: ፖሊስን: በጃቸው: እስገብተዋል:: ሊመጣ: ላለው: እፈና: የተዝጋጁ: ይመስላል::

    ስለዚህ: አማራ: ንቃ: ተደራጅ: ታጠቅ:: መሣራያ: እታስረክብ::

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.