Breaking News
Home / Amharic / ምርጫችን ወይ ተያይዞ መኖር ወይ ተያይዞ መጥፋት ብቻ ነው ! አማራ ፋኖ!

ምርጫችን ወይ ተያይዞ መኖር ወይ ተያይዞ መጥፋት ብቻ ነው ! አማራ ፋኖ!

 

አርበኛ መሳፍንት – አማራ ፋኖ

 
ከሰሞኑ የአማራ የነጻነት ታጋዮች ላይ ያነጻጸረውን ጥቃት አስመልክቶ ልብ ያለው ልባሙ ፋኖ አርበኛ ና “#በእንጨብጣታለን✊” ንግግሩ የሚታወቀውና ቃሉን በተግባር ያሳየው ጨባጩ አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ….
“…ምርጫችን ወይ ተያይዞ መኖር ወይ ተያይዞ መጥፉት ብቻ ነዉ።” ሲል አስጠንቅቋል….።ምርጫችን ወይ ተያይዞ መኖር ወይ ተያይዞ መጥፋትብቻ ነዉ፡፡ አሁን ያለዉ አካሂዳችን የጅል ጨዋታ ነዉ ማለት ይቻላል ፡፡ጦርነት እንኳን ሁላችንንም እንደሚያጠፋ የተገነዘብን አይመስለኝም፡፡ ነፃ አውጪ ነኝ ( ኦነግ ) ነኝ እያለ የሚደነፋዉ ቡድን ጦርነት ቢነሳ ሌላዉን ሁሉ አጥፍቶ እሱ ጭረት ሳይነካዉ የሚኖር ይመስለዋል ! ጦርነቱ ለሌላዉ እልቂት ለሱ ፋሲካ ይመስለዋል፡፡
ፓለቲከኛውም አጥፊዎችን ለህግ ከማቅረብ ይልቅ ጦርነት እሱ ሶፋ ላይ ተቀምጦ የሚያየዉ ሌላዉ የሚያልቅበት ትይንት ይመስለዋል፡፡ ተወደደም ተጠላም መተላለቅ ከተጀመረ መፈጃጀቱ በግቢና በጓዳችን መሆኑን ማወቅ አለብን፡፡
ሁሉም ሟች ሁሉም ጠፊ ሁሉም ተሰዳጅ ሁሉም የሚወደዉን ቤተሰብ አጪ መሆኑን ማወቅ አለበት፡፡ዛሬ ሁሉም በራሱ ሜዳ ዱላና ገጀራ ይዞ ሆ ስላለ ህፃናትን እናቶችን ንፁሀንን ስላረደ አሸናፊ የሆነ ከመሰለዉ ተሳስቷል፡፡ ምርጫችን ወይ ተያይዞ መኖር ወይ ተያይዞ መጥፋት ብቻ ነዉ፡፡#Shareሼር ይደረግ‼
““““““
አዎ ማንም ገዳይና ማንም ተገዳይ አይሆንም ስለ ኢትዮጵያ ስንል መሞት ሰልችቶናል፤እየጣልን እንወድቃለን..!!!

Check Also

አማራና ትግሬ ተስማሙና ኦሮሙማን መክቱ። – ሞጣ ቀራንዮ

https://fb.watch/f-ipLpwPrZ/ Related Posts:አማራና ኦሮሞ አትጣሉ። ተዋደዱ !አማራና ትግሬ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ የኦሮሞ ክልል አስተዳደር …

ማስጠንቀቂያ ለከንቲባ አዳነች እቤቤ!

Related Posts:የጃዋር ሞሃመድ የዜግነት አወዛጋቢ ጉዳይ. ጃዋር ማስጠንቀቂያ ተሰጠው !

One comment

  1. Unless there is national salvation front organized and led by committed Patriots, current ruling group sponsored genocide will not stop.

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.