ትናንት በምስራቅ ጎጃም ዞን በቢብኝ ወረዳ ”ከየት እንደመጡ ያልታወቁ ግለሠቦች” ክሬን በመያዝ የከተማውን ትራንስፎርመር ነቅለው ለመውሰድ በዝግጅት ላይ እንዳሉ የአካባቢው ማህበረሰብ በመሠባሠብ ግለሠቦችን በቁጥጥር ስር አውሎ ክሬኑን በእሳት አቃጥለውታል።
ምንጭ – ሰበር ዜና

ትናንት በምስራቅ ጎጃም ዞን በቢብኝ ወረዳ ”ከየት እንደመጡ ያልታወቁ ግለሠቦች” ክሬን በመያዝ የከተማውን ትራንስፎርመር ነቅለው ለመውሰድ በዝግጅት ላይ እንዳሉ የአካባቢው ማህበረሰብ በመሠባሠብ ግለሠቦችን በቁጥጥር ስር አውሎ ክሬኑን በእሳት አቃጥለውታል።
ምንጭ – ሰበር ዜና
የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል! ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር) ከአንድ አመት በላይ በኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው የእርስበርስ ጦርነት፤ በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩ …
ክሬኑን ማቃጠል ምን አመጣው ???
ለነገሩ እንደ ካሮት ወደታች ማደግ ከጀመርን ሰነባብተናል
የሚገርመው ሌላ አካባቢ የሚፈፀምን ተመሳሳይ የመንጋ ፍርድ ለመኮነን ማንም አይቀድመንም 😞
ክሬኑ የመብራት ሃይል ይመስላል። ህገወጦች ቢሆኑ እንኳን ይዞ ወደ ህግ አካል ማቅረብ አይሻልም ነበር? ደግሞስ በዝግጅት ላይ የነበሩት ትራንስፎርመር ለመንቀል ይሁን ለመጠገን በምን እና በማን እንዴት ተረጋገጠ? ጠንቋይ ነግሯቸው ይሆን? ምድረ ሰገጤ!!! በዚህም አለ በዚያ ግን ክሬን አቃጥሎ መፎከር ወደር የሌለው የድድብና ጥግ ነው!!!
Please use the paypal Link to support wife and children of General Asamnew. Please share also on facebook. https://www.amharaonline.org/donation/