Breaking News
Home / Amharic / መረጃ ከአራዳ ምድብ ችሎት!!

መረጃ ከአራዳ ምድብ ችሎት!!

*****
በእነ አስጠራው ከበደ መዝገብ የተከሰሱት 25ቱ የአብን አመራሮች፣ አባላትና የአስራት ጋዜጠኞች ለሐምሌ 23/2011 ዓ.ም ተቀጥረዋል። የድርጅታችን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ አሁን ችሎት ቀርቧል።
በተያያዘም ጠዋት ችሎት ለመታደም የተገኙትን የአብን አመራርና አባላት “ዝንተ ዓለም አማራ!!” የሚል ቲሸርት ለብሳችኋል ተብለው በፖሊስ ታስረዋል፡፡ በአሁኑ ስዓት በእስር ላይ ከሚገኙት ውስጥ፡-
1. መልካሙ ፀጋዩ ገላው
2. ይቻል ደጉ
3. ቴወድሮስ ታደሰ
4. ደሳለኝ ደጀን
5. ሲሳይ ባየ
6. ሄኖክ ክንደወልድ
7. ላቃቸው ኑራሁን
8. ሰለሞን ታደለ
9. ዘላለም አምዕሮ
10. ሺጊዜ ሙሉጌታ
11. ዮናስ አሰፋ
12. በዕውቀት በላቸው
13. ኤደን አክሊሉ
14. አዛኜ መንበር
15. አወቀ
16. ሄኖክ ቢያዝን
17. ሱራፌል አንተነህ
18. ቻላቸው ጋሹ
19. መርዕድ አረፋይኔ ይገኙበታል፡፡
መረጃዎችን እየተከታተልን የማናሳውቅ ይሆናል።
እጣፈንታችንን በራሳችን እጆች እንፅፋለን።

Check Also

ኤርትራ ከአማራ ህዝብ ጋር መቆሟን አስታወቀች !

Related Posts:የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ተከስቶ የነበረው ችግር እንደተፈታ አስታወቀች::ኤርትራ ለአማራ ልዩ ኃይል እና …

ጥቁር ጣልያን በአዲስ አበባ። ለታሪክ አስቀምጡት። ሼር

Related Posts:የመሬት ዝርፊያ በአዲስ አበባ !የኦሮሞ ባንዲራ በአዲስ አበባ !በአዲስ አበባ የሚሰራዉን ተንኮል ተመልከቱና ፍረዱ …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.