Breaking News
Home / Amharic / በእስር የቆዩት 17 አማሮች በትላንትናው ዕለት ማለትም ነሐሴ 1/2011 ዓ.ም በዋስትና ተፈተዋል።

በእስር የቆዩት 17 አማሮች በትላንትናው ዕለት ማለትም ነሐሴ 1/2011 ዓ.ም በዋስትና ተፈተዋል።

መረጃ ስለመስጠት
****
የሰኔ 15ቱን ክስተት ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ ወለጋ ዞን ኬረሞ ወረዳ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ጋር ግንኙነት አላችሁ በሚል ከአንድ ወር በላይ በእስር የቆዩት 17 አማሮች በትላንትናው ዕለት ማለትም ነሐሴ 1/2011 ዓ.ም በዋስትና ተፈተዋል። ምንም እንኳን ያለበቂ ጥርጣሬ መያዛቸውና ያለአግባብ መንገላታታቸው ስህተት የነበረ ቢሆንም በዋስትናም ቢሆን መፈታታቸው በበጎ የሚታይ ነው።
ከዚህ ጋር በተያያዘ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያለበቂና ምክንያታዊ ጥርጣሬ በአማራነታቸው ብቻ በግፍና በገፍ የተያዙ የአብን አመራሮች፣ አባላት፣ ደጋፊዎች እና ሌሎች ወገኖቻችን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በቶሎ እንዲለለቀቁ ንቅናቄያችን አሁንም ይጠይቃል።

አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፣ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!

Check Also

አማርኛን እናጠፋለን – አቶ ሺመልስ አብዲሣ ። አማራ ተዋረደ !

Related Posts:'አማራን እናጠፋለን' መልእክት ከቄሮ።ሺመልስ አብዲሣና አብይ አህመድ አንድ ናቸው ? ተሽወድን እንዴ ?

ለጃዋር ይቅርታ ይደረግለት የሚሉት ማናቸው?

#ለጃዋር_ይቅርታ ካልተደረገለት ብለህ የምትጠይቀው #ደንቆሮ ከሆንክና ከሆንክ ብቻ ነው‼️ #የኔ_ትንታኔ #ቅምሻ ሙሉ ውይይቱን ለመመልከት ይሄን …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.