Breaking News
Home / Amharic / መልእክቴን ለጃዋር መሀመድ አድርሱልኝ

መልእክቴን ለጃዋር መሀመድ አድርሱልኝ

ስማኝ ጃዋ

አየህ ጅማዎች አንድ #ንጉስ _አባ_ጅፋር የሚባሉ ሙስሊም ሆነው የጊዮርጊስ ቤተክርስቲያንን ያሰሩ በፍቅር የሚያምኑ፤ዘመኑን የቀደሙ ታላቅ መሪ ነበሯቸውና ፍርድ ያውቃሉ። ዝም ብለህ በሚያነቃቃ ንግግር ብቻ በወሬ ብቻ አታታልላቸውም።ጀግና በደንብ ለይተው ያውቃሉ፤ ባይሆን ምክር የሚሰማ ሰው ከሆነ፤ ባለህ አጭር ግዜ የፖለቲካ ቅስቀሳውን ትተህ፤ከማያልቀው ገንዘብህ ትንሽ ቆንጥረህ ለደሃው የኦሮሞ ልጆች ደብተርና ስክሪብቶ፣ሳሙናና መጽሃፍ፣ ንጹህ የመጠጥ ውሃ አልፎ አልፎ አስተክልላቸው ቀልዱን ትተህ፤ ገንዘቡ ባንተ ስም ሚዲያው በኦሮሞ ስም የተከፈተውን ቴሌቪዢንህንም ደግሞ፤ልክ እንደ ጆሲ J ቲቪ(ጀዋር ቲቪ) በለው እንጂ #ኦሮሞ_ሚዲያ እያልክ በሰበሰብከው ገንዘብ፤አንተ በ V8 መኪና የኦሮሞ ልጆች በድህነት፤ገና ለገና እኔ ስመረጥ ላም አላቹ በሰማይ በሚል ተስፋ ማታለል ነውር ነው፤ ከቻልክ #በፍቅርና_በሃሳብ ብልጫ በቀጣይ ዙር ተዘጋጅተህ አሸንፍ፤ካልቻልክ ግን ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ውጣ፤ርሃብ የሚጨርሰን አንሶን፤ድግሞ በጥላቻ ፖለቲካ አታጨራርሰን። እስከነ ደካማችን ተዋደን የኖርን ህዝቦች ነን። በሉልኝ ለጀዋር።

Check Also

የአማራ ክልል ፀጥታና ደህንነት ቢሮ በኦሮሞዎች እጅ ለመውደቁ ከዚህ በላይ ማሳያ የለም!

የአማራ ክልል ፀጥታና ደህንነት ቢሮ ሙለበሙሉ በኦሮሞዎች እጅ ለመውደቁ ከዚህ በላይ ማሳያ የለም! ኦነግ ሸኔ …

ፋኖና የአማራ ሀይል ከጠላት የማረከዉን መሳሪያ የኦህዴድ/ኦነግ ሰራዊት እየነጠቀዉ ነዉ::

ቶማስ ጃጃዉ ከጦር ግንባር ————- በአማራ ሀይልና በፋኖ ላይ በኦህዴድ/ኦነግ ሰራዊት  ከጀርባዉ የሚደረግበት የተቀናበረ ሴራ …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.