Breaking News
Home / Amharic / ህወሃት በጌታቸው የእስር ትዕዛዝ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ አደረገች !

ህወሃት በጌታቸው የእስር ትዕዛዝ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ አደረገች !

የስብሰባው ዋና ጭብጥ እደሚከተለው ነው።

እውነት የኦሮሞ ሀይሎች እንደሚሉት በእኛ እና በእነሱ መካከል ጦርነት ተካሂዶ ተሸንፈን ከሆነ ስልጣን የለቀቅ ነው በግልፅ ይንገሩን እና የምናደርገውን እናሳያቸው። ለእኛ ወደፊት ያለው ቅርብ ነው።

ከኦሮሞ የወጣ የትኛውም ሀይል ህወሃትንና ትግራዊያንን ያሸነፈበት የጦር ሜዳ ውሎ በምድር ላይ የለም። በሰማይ ላይ በተደረገ ጦርነት ካልሆነ በስተቀር ትግራዊያንን ፊት ለፊት ገጥሞ ማሸነፍ ይቅር እና አንድ ትግራዊያንን እንኳን በታሪክ አቁስሎ አያውቅም። ይህን እውነታ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እና ጥላቶቻችንም ጭምር ይመሰክሩታል።

ነገር ግን የአለም አቀፉ ጫና ሲበረታብን ስማችንን በአለም የጥቁር መዝገብ ላለማስፈር ስንል ስልጣን ለህዝብ አስረክበናል። የአለም አቀፉ ጫና ፀንቶብን ስልጣ ብናስረክባቸው ደግሞ ጅሎቹ ህወሃትን ታግለን አሸንፈናል ይሉናል።

ጥያቄው የትኛው የኦሮሞ ሀይል ነው ህወሃትን በትኛው ጦር ሜዳ ገጥሞ ነው ያሸነፈው? አንድ ጥይት ሲተኮስበት ሀገር ጥሎ የሚሰደደው ትግራዊ ወይስ ኦሮሞ? ኦሮሞ ነፃውጭ ነኝ ባዮች ማለት ፊት ለፊት ጦርነት ገጥመው መታኮስ ይቅርና የሞቱ ወገኖቻቸውን እሬሳ እንኳን ሳይሰበስብና ሳይቀብር እግሬ አውጭኝ ብለው የሚፈረጥጡ ናቸው።

እውነት እንደሚሉት በእኛ እና በእነሱ መካከል ጦርነት ተካሂዶ ተሸንፈን ከሆነ ስልጣን የለቀቅ ነው በግልፅ ይናገሩ እና ይለይልን። ለእኛ ወደፊት ያለው ቅርብ ነው። ትግራይ እኛን ፈጥራ እኛ ለትግራይ ተፈጥረናል። ህወሀትን በማይሰረሰር ጥልቅ አለት ላይ ነው የገነባነው።

የትግራይ ህዝብ ማወቅ ያለብህ ነገር ቢኖር ህወሀት በጦር ሜዳ አልተሸነፈም። መሸነፍ ይቅር እና ፊት ለፊት ወደ ህወሃት አንድም ጥይት የተኮሰብን የለም። የስነ ልቦና ጦርነት ነው የተከፈተብን፣ ትግራዊያንን ለማደናገር እና ከፖለቲካ ጨዋታ ለማራቅ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ እየነዙብን ነው። በዚህ አጋጣሚ ግን ሽንፈታችንና ውድቀታችንን አጥብቀው የሚመኙ ጥላቶቻችንን ለማዎቅ ችለናል።

ትናንት ፓንቱ ብቻ ሲቀር ሱሪ እና ትጥቁን አስወልቀን ከሀገር ያስወጣነው ኦነግ በየጫካው ህፃናት፣ ሴቶችንና ሽማግሌዎችን እያረደ እራሱን እንደ ነፃ አውጭ ሲቆጥር አይተናል። በአጠቃላይ የኦሮሞ የጥፋት ሀይሎች እንደ አሻቸው እንዲፈነጩ እና ንፁሃንን እንዲገድሉ በር የከፈተላቸው በአንድነት ስም የአማራ ሀይል ነው።

የአማራ ህዝብ በሀገር ውስጥም በውጭም በህወሃት ላይ መጠነ ሰፊ አለም አቀፍ ዘመቻ በመክፈቱ ድርጅታችን ህወሃት በአሜሪካ እና በአጋሮቿ በጥቁር አይን እንዲታይ አድርጎታል። የአማራ ህዝብ ወደ ለየለት ተቃውሞ በግልፅ መግባቱ ሌሎች ብሄር ብሄረሰቦች በህወሃት ላይ ጥላቻ እና ተቃውሞ እንዲያዲርባቸው በር ከፍቷል። ደቡብን ጨምሮ ሌሎች ብሄር ብሄረሰቦች በአማራ ክልል የተቀጣጠለውን ህዝባዊ ተቃውሞ በፍጥነት ተቀላቅለውት ውድቀታችንን አፋጥነውታል።

አማራ በአንድነት ስም ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ያሉትን ብሄር ብሄረሰቦች ህወሃትን በመቃወም ሠልፍ እንዲወጡ ታላቅ ሴራ ፈፅሞብናል፤ ተሰክቶላቸዋልም። Hr128 የተባለ ህግ እንዲፀድቅ የአማራ ዲያስፖራ 24 ሰዓት ተግቶ ሰርቶብናል። ከምዕራባውያን ጋር አቃቅረውናል። ይህ ነው እግዲህ የህወሀትን አንገት ያስደፋው።

እንዲህም ሁኖ ህወሃት ስልጣን ያስረከበው ለኢትዮጵያ ህዝብ እንጂ ለአንድ ዘረኛ ቡድን አልነበረም። ከሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ነጥቆ ስልጣን ለፅፈኛ ኦሮሞዎች ያስረከበው የከሃዲው አብይ አፍቃሪ ብአዴን ነው። ዛሬ ኦነግ በተለያዩ ክልሎች በመግባት የዘር ጭፍጨፋ እንዲፈፅም መረማመጃ መሠላል ሁኖ የረዳው ብአዴን ነው።

መላው የትግራይ ህዝብ ማወቅ ያለብህ ነገር ቢኖር የህወሃትን ሽንፈት ይመኙት ይሆናል እንጂ በጦርነት ማንበርከክ ፈፅሞ አይቻላቸውም። ከሁሉም ግን የኦሮሞ ፅፈኞች አስተሳሰብ ከመግረም አልፎ ሰው መሆናቸውን እንድጠራጠር አድርጎናል።

እሬሳ በመሰብሰብ እና የበሰበሰ ጎማ እየሰበሰቡ በማቃጠል ድል ቢገኝ ኑሮ ኢራቅም የዛሬ ሃያ አምስት አመታት አሜሪካንን አሸንፋ ነበር። የኦሮሞ አክራሪዎች እንደሚሉት ስልጣን በጦር ሜዳ ትግል አሸናፊነት የሚገኝ ከሆነ ትክክለኛ የኦሮሞዎች መናገሻ ኬኒያ ናይሮቢ ነበረች። ሞያሌ ላይ ለደቂቃ በከፈትነው ጦርነት 50,000 ሺህ ኦሮሞ ተሰዷል። ጦርነቱ ለቀናት ቢቀጥል ምንያህል ኦረሞ ወደ ኬኒያ እንደሚሰደድ ማወቅ አይከብድም። ለዚህም ነው ስልጣን በጦርነት ከሆነ የኦሮሞዎች መናገሻ ኬኒያ ናይሮቢ ናት የምንለው።

የኦሮሞ ሀይሎች የጦር ውሎ ታሪክ ይሄው ነው። የኦሮሞ ሀይሎች ከዚህ የተለዬ ታሪክ ካላቸው በመረጃ ማቅረብ ይችላል። ይህንን እውነታ ሰፊው የትግራይ ህዝብ ተረድተህ በአጥንትህና በደምህ የገነባኽውን ድርጅትህን ህወሃትን ሊያፈርሱ የሚመጡ ሃይሎችን በፅናት እንድትታገላቸው በአክብሮት እናሳስብሀለን። ትግራይ እኛን ፈጥራ እኛ ለትግራይ ተፈጥረን ፈፅሞ አንሸነፍም።

ይህንን ንግግር ያደረገው ደብረጽዮን ነው።

Check Also

አማራና ትግሬ ተስማሙና ኦሮሙማን መክቱ። – ሞጣ ቀራንዮ

https://fb.watch/f-ipLpwPrZ/ Related Posts:አማራና ኦሮሞ አትጣሉ። ተዋደዱ !አማራና ትግሬ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ የኦሮሞ ክልል አስተዳደር …

ማስጠንቀቂያ ለከንቲባ አዳነች እቤቤ!

Related Posts:የጃዋር ሞሃመድ የዜግነት አወዛጋቢ ጉዳይ. ጃዋር ማስጠንቀቂያ ተሰጠው !

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.