Breaking News
Home / Amharic / ሃጫሉን ያስገደሉት ጃዋር መሃመድ በቀለ ገርባና ወያኔ ናቸው !

ሃጫሉን ያስገደሉት ጃዋር መሃመድ በቀለ ገርባና ወያኔ ናቸው !

በአማራ ብሔር ላይና በንጉሰ ነገሥት እምዬ ምኒልክ ላይ የጥላቻ ንግግር እንዲያደርግ የንግግር ርዕስ መርጠው የጥላቻ ንግግር በሚያስተላልፍበት ሚዲያው #OMN ቀርቦ በአማራና በእምዬ ምኒልክ ላይ የፈለገውን እንዲናገር አስደርገው ራሳቸው የገደሉትን ሃጫሉ ለትልቅ ፖለቲካ ፍጆታ መጠቀማቸው ሳይጻፍ የተነበበ ነገር ነው።ልጁን እንደሚገድሉት እያወቁ ከመሞቱ በፊት ያንን የጥላቻ ንግግር ማናገራቸው ሥውር ሴረኞች በአማራ ና በኦሮሞ መካከል ቅራኔን ለመፍጠር አስበውበት እንደሆነ ሁሉም ሰው ማወቅ አለበት።ገዳዩም አስገዳዩም ጃዋር – ወያኔ እንደሚሆን አያጠራጥርም።መንግስት ትክክለኛ ማጣራትና ምርመራ አካሂዶ ለህዝብ በአስቸኳይ ያሳውቅ።

At this critical junction, we support Abiy Ahmed & Ethiopian Unity !

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.