በደህንነት አካላት ታፍነው ደብዛቸው ጠፍቶ የነበሩ የአማራ ተወላጆች ከ28 ቀናት ቦኋላ ገላን በሚገኝ የልዩ ኃይል ካምፕ ውስጥ ተገኙ! ከታፈኑት መካከል የምኒልክ ሆስፒታል፣ የአለርት ሆስፒታል፣ የጦር ሃይሎች ሆስፒታል ከፍተኛ ሀኪሞች ይገኙበታል። መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ ሞክራችኋል በሚል ለ28 ቀናት በኦሮሚያ ክልል ገላን ከተማ በሚገኘው የልዩ ሀይሉ ካምፕ ውስጥ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ሲፈፀምባቸው መቆየቱን …
Read More »TimeLine Layout
May, 2023
-
28 May
የአማራ ህዝባዊ ግንባር ምንድነው?
Related Posts:የአማራ ህዝባዊ ግንባር የውጭ ድጋፍ ግብረ ሃይልየአማራ ፋኖ (የአማራ ህዝባዊ ኃይል ) በአዲስ መንፈስ ተቋቋመ!የአማራ ህዝባዊ ኃይልና የብአዴን ዉሳኔ ! ስሙት !የአማራ ህዝብ መብትህን ለማስከበር ህዝባዊ አመፅ መጀመር አለብህ። _ አበበ በለውየአማራ ህዝባዊ ሰራዊት መሪዎች እንዲታሰሩ ትእዛዝ ተላለፈ !ጠ /ሚ አብይ አህመድ ወደ ጦር ግንባር ሲዘምቱ ያሉትን ስሙ!
Read More » -
25 May
አዳነች አቤቤ በአሜሪካ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠማት !
ሰበር፦ ዴንቨር እና ሰሜን አሜሪካ የምትገኘው ተማሪ ሕጻናትን “የኦሮሚያ ባንዲራን ሰቅላችሁ የኦሮሞን መዝሙር ዘምሩ” በማለት በአራዊት ፖሊሶቿ ስታስደበድብ፣ ስታሳስርና ከትምህርት ቤት ስታባርር የከረመችው አምባገነን፣ አያሌ የዐማራና የደቡብ ተወላጆችን መኖሪያ ቤት በግፍ እያፈረሰች የምትገኘው ዘረኛ እና የሙስና /የሌቦች/ ንግስት ተብላ የምትጠራው አዳነች አቤቤ፤ በዲያስፖራ ሰልፈኞች በዜማና በመፈክር ጭምር “አዳነች ተልከሰከሰች ተያዘች …
Read More » -
24 May
የአማራ ህዝባዊ ግንባር የውጭ ድጋፍ ግብረ ሃይል
Related Posts:የአማራ ህዝባዊ ግንባር ምንድነው?የአማራ ፋኖ (የአማራ ህዝባዊ ኃይል ) በአዲስ መንፈስ ተቋቋመ!የአማራ ህዝባዊ ኃይልና የብአዴን ዉሳኔ ! ስሙት !የአማራ ህዝብ መብትህን ለማስከበር ህዝባዊ አመፅ መጀመር አለብህ። _ አበበ በለውየአማራ ህዝባዊ ሰራዊት መሪዎች እንዲታሰሩ ትእዛዝ ተላለፈ !ጠ /ሚ አብይ አህመድ ወደ ጦር ግንባር ሲዘምቱ ያሉትን ስሙ!
Read More » -
21 May
አቢይ አህመድ አማራን በድሮን መደብደብ ጀምሯል።
ሰበር መረጃ:- አማራን እና ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ቆርጦ የተነሳው የኦነግ ሸኔው መሪ አብይ አህመድ ከብአዴን ባንዳ ዞምቢዎች ጋር በመተባበር የአማራ ሕዝብን በድሮን መደብደብ ጀምሯል:: መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ዛሬ በሰሜን ሸዋ በራሳና በሸዋሮቢት ከፍተኛ የድሮን ድብደባ እየፈጸመ ነው:: በጎጃምም ከባህርዳር መስመር ወደ ማርቆስ አቅጣጫ በተለይም በምስራቅ ጎጃም ባሶ ሊበን ወረዳ እንዲሁም አነደድ አካባቢ …
Read More » -
17 May
ዛሬ እስር ቤት ሄጄ የታሰሩትን ሰዎች አናገርኩ ! መልሳቸውን አንብቡልኝ – ስንታየሁ ቸኮል
ዛሬ ግንቦት 8/2015 ዓ,ም ከ4:00 ሰዓት ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አማራነታቸው በሽብር ያስከሰሳቸው የሕሊና እስረኞችን ለመጠየቅ አቀናሁ። ካብዛኛዎቹ ጋር ሚክሲኮ እንደተገናኘን የተለየዋቸው ናቸው። ዛሬ እኔ ጠያቂ ሆኜ በጠባቡ የሽቦ መስኮት ያነጋገርኳቸውን ሰዎች በጥቂቱ.. ረዳት ፕ/ር ሲሳይ አውገቸው ሽብርተኛ ስትባል ምን እንደተሰማዉ ጠየኩት መልስ ” እኔን በሽብር ለመክሰስ …
Read More » -
14 May
ምርጫ ቦርድ ህውሃተን አላውቅም አለ:: የአብይ አህመድን ክህደት አዳምጡ ! ወያኔዎች እየተንጫጩ ነው::
Related Posts:አስደንጋጩ ስዉሩ ሰራ ሲጋለጥ ! የአብይ አህመድን ኦሮሙማ አስተዳደር ተዋወቁት!ክርስቲያን ታደለ አቢይ አህመድን አስደነገጠው። አዳምጡት።አቶ ደመቀ መኮንን ኦሮሞ መሆኑ ታወቀ። አዳምጡ!መልእክቱን አዳምጡ ! በጣም የሚያሳፍር ነገር !ጉድ አዳምጡ - መልእክት ለዳያስፖራየአብይ አህመድ ጉድ ! please share.
Read More » -
13 May
ለኢትዮ 360 ተመልከቾችና ደጋፊዎች በሙሉ የቀረበ ጥሪ !!
ለኢትዮ 360 ተመልከቾችና ደጋፊዎች በሙሉ የቀረበ ጥሪ !! ********************************************** #ሼር እናድርግ #እናዛምት ከቅዳሜ ግንቦት 5/2015 (May 13, 2023) ጀምሮ መደበኛ ፕሮግራሞቻችን በመረጃ ሳተላይት ቴሌቪዥን ከሚተላለፈው በተጨማሪ ከዚህ በታች በተቀመጡት የረምብል (Rumble) ፣ የቲክቶክና የፌስቡክ አካውንቶቻችን በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ይሆናል:: ይህንን መልዕክት ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሰብስክራይብ፣ ሼር እና ላይክ በማድረግ እንደሁልጊዜው ከጎናችን …
Read More » -
9 May
ቤተክርስቲያኒቱ ከባለፈው የበለጠ ብርቱ ፈተና እየመጣባት ነው። መሳይ መኮነን
ቤተክርስቲያኒቱ ከባለፈው የበለጠ ብርቱ ፈተና እየመጣባት ነው። እነአብይ አሁን ብቻቸውን አይደሉም። ከእነጌታቸው ረዳ ጋር ተጣምረው ለቤተ ክርስቲያኒቱ የማያባራ ቀውስ ይዘውላት እየመጡ ነው። እንግዲህ ቆዳን ወፈር አድርጎ የሚገባበት ግዙፍ አደጋ ከፊታችን ተደቅኗል። እንደሚሰማው በይቅርታ ገቡ የተባሉት ሶስቱ አባቶች የተሰጣቸውን ልዩ ተልዕኮ ሲያከናውኑ ቆይተዋል። ወደ ትግራይ በማቅናት እዚያ ካሉና አፈንግጠው ከተቀመጡ አባቶች …
Read More »